መዝሙር 6 ሆሣዕና ለዳዊት ልጅ የዘፈን ግጥሞች treasurehymns 4 months ago Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982 መዝሙር 6 ሆሣዕና ለዳዊት ልጅ የዘፈን ግጥሞች ፩፡ ሆሣዕና ለዳዊት ልጅ፡ ለእስራኤል ንጉሥ፤ የተባረከ ነው፡ የሚመጣው በአምላክ ስም። ሆሣዕና በአርያም፣ ሆሣዕና፣ ሆሣዕና፣ የተባረከ ነው፡ የሚመጣው በአምላክ ስም።