Site icon Treasure Hymns – Amharic

መዝሙር 42 ከአምላክ ፍርድ ልታድነኝ የዘፈን ግጥሞች

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982

መዝሙር 42 ከአምላክ ፍርድ ልታድነኝ የዘፈን ግጥሞች

 

፩፡ ከአምላክ ፍርድ ልታድነኝ፥
በመስቀል ሞት የገዛኸኝ፥
ኦ መንድኅኔ ኦ አምላክ፥
መርገምን ከእኔ ደምስስ፥
ደምህን በኔ ላይ አፍስስ፥
እኔን ርጕሙን ባርክ።
ቅዱስ ደምህ ኃይል ይሁነኝ፥
ከኃጢአቴ ይጠበኝ።
ማሸነፍንም እንዳገኝ፥
የእምነትን ብርታት ይስጠኝ።
ጕዞዬንም ከጨረስሁ፥
እገባለሁ ወደ ዘላለም ብፅዕና።

Exit mobile version