መዝሙር 35 ኦ ያምላክ በግ ስለኛ የዘፈን ግጥሞች treasurehymns 4 months ago Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982 መዝሙር 35 ኦ ያምላክ በግ ስለኛ የዘፈን ግጥሞች ፩፡ ኦ ያምላክ በግ ስለኛ፥ በመስቀል ላይ ተሰዋህ፤ ኦ አንተ ተዕግሥተኛ፣ ኦ አንተ ርኅሩኅ የዋህ። ፍርዳችንን ተሸከምኸው፤ የሞትን ኃይል አሸነፍኸው፤ ሰላም ስጠን ኦ የሱስ።