Site icon Treasure Hymns – Amharic

መዝሙር 336 የሱስ ሆይ የሞቀ ፍቅርን ስጠኝ የዘፈን ግጥሞች

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982

መዝሙር 336 የሱስ ሆይ የሞቀ ፍቅርን ስጠኝ የዘፈን ግጥሞች

 

፩፡ የሱስ ሆይ የሞቀ ፍቅርን ስጠኝ፤
ፈቃድህን ለመፈጸም አበርታኝ፤
ለወንጌል ሥራ ትጉ አድርገኝ፤
መንፈስህ ይምራኝ።
፪፡ በታማኝነት በቅድስናም
እንዳገለግለህ ኃይልህን ስጠኝ፤
በትዕግሥት መከራን እንድቀበል፥
አቤቱ አጽናኝ።
፫፡ ባለም ለክብርህ እንድኖር እርዳኝ፤
ጽኑ የሆነ እምነትን ስጠኝ፤
ሰላም እረፍት በሰማይ አድለኝ
ጒዞን ስንፈጽም።

Exit mobile version