Site icon Treasure Hymns – Amharic

መዝሙር 327 እሰይ በሰማይ ቤት አለኝ የዘፈን ግጥሞች

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982

መዝሙር 327 እሰይ በሰማይ ቤት አለኝ የዘፈን ግጥሞች

 

እሰይ፥ በሰማይ ቤት አለኝ፤
እሰይ፥ በሰማይ ቤት አለኝ
እሰይ፥ በሰማይ ቤት አለኝ
በየሱስ ክርስቶስ ከታመንትኩኝ።
፩፡ ኃጢአቴን ሁሉ
አጥፍቶልኛል፤
የሰማይ ቤቴን ሊያወርሰኝ።
እሰይ . . .።
፪፡ ባለኮከብ ዘውድ
በሰማይ ቤት አለኝ፤
በየሱስ ክርስቶስ ከታመንኩኝ።
እሰይ . . .።
፫፡ የአምላኬን ፊት
አየዋለሁኝ፤
በየሱስ ክርስቶስ ከታመንኩኝ።
እሰይ . . .።
፬፡ ከመላእክት ጋር
እዘምራለሁኝ፤
በሰማይ ቤቴ ከቅዱሳን ጋር።
እሰይ . . .።
፭፡ ባልተሰማ ዜማ
ክብሩን እንገልጻለን፤
በሰማይ ቤቴ ከቅዱሳን ጋር።
እሰይ . . .።

Exit mobile version