Site icon Treasure Hymns – Amharic

መዝሙር 293 መንጋህን ስታሰማራ የዘፈን ግጥሞች

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982

መዝሙር 293 መንጋህን ስታሰማራ የዘፈን ግጥሞች

 

፩፡ መንጋህን ስታሰማራ፥
ለጠፋው ስትራራ
አስበኝ።
በዚህ ዓለም ስንከራተት፥
ሐሳቤን ወዳንተ ጐትት፥
ጠብቀኝ።
፪፡ በተወጋው ጐንህ ብቻ፥
ባንተ በጎች መከማቻ
ሰውረኝ።
ቸር እረኛ ክፈትልኝ፥
እኔ ደግሞ ያንተ በግ ነኝ፤
ያንተ ነኝ።

Exit mobile version