Site icon Treasure Hymns – Amharic

መዝሙር 283 ምንም ቢሆን ተስፋ አትቁረጥ የዘፈን ግጥሞች

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982

መዝሙር 283 ምንም ቢሆን ተስፋ አትቁረጥ የዘፈን ግጥሞች

 

፩፡ ምንም ቢሆን ተስፋ አትቁረጥ፤
አምላክ ይረዳሃል።
በፍቅሩ ጥላ ስር ብታርፍ።
አምላክ ይረዳሃል፣
አምላክ ይረዳሃል፥ ቀኑን ሁሉ።
በመንገድህ እርሱ ይረዳሃል
አምላክ ይረዳሃል።
፪፡ በቀን ሥራህ ልብህ ቢያዝን፥
አምላክ ይረዳሃል።
ፍርሃት መንገድህን ሲያጥረው፥
አምላክ ይረዳሃል።
አምላክ . . .።
፫፡ የሚያሻህን እንድታገኝ
አምላክ ይረዳሃል።
ብትለምነው አይነሳህም፥
አምላክ ይረዳሃል።
አምላክ . . .።
፬፡ በምንም ዓይነት ችግር ውስጥ
አምላክ ይረዳሃል።
ብርታት ሲያንስህ ተደገፈው፤
አምላክ ይረዳሃል።
አምላክ . . .።

Exit mobile version