Site icon Treasure Hymns – Amharic

መዝሙር 278 አምላክ ካንተ የፈለገው የዘፈን ግጥሞች

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982

መዝሙር 278 አምላክ ካንተ የፈለገው የዘፈን ግጥሞች

 

፩፡ አምላክ ካንተ የፈለገው
በቃሉ ተገልጧል።
በእምነት ብትቀበለው
ሕይወት ይሆንሃል።
፪፡ በገርነት በትሕትና
በአምላክ ቃል እመን።
ተግተህ በቀና ሕሊና
ፈቃዱንም ፈጽም።
፫፡ በቃሉ የሚያምኑ
ጽድቅን ተቀብለው
በመንግሥቱ ይኖራሉ
ክብር ተጎናጽፈው።
፬፡ በክርስቶስ ሁሉ ይቀናል
በኃይሉ ብርቱ ነህ።
መንፈስ ቅዱስ ይረዳሃል
ፍቅሩ ሊያሞቅህ።
፭፡ ኢየሱስ ሆይ የአምላክ ሥምረት
የዓለም ተስፋ ነህ።
ትላንት ዛሬ ሳትለወጥ
ዞትር ትኖራለህ።

Exit mobile version