Site icon Treasure Hymns – Amharic

መዝሙር 261 ደካሞች ኑ ሁላችሁ የዘፈን ግጥሞች

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982

መዝሙር 261 ደካሞች ኑ ሁላችሁ የዘፈን ግጥሞች

 

፩፡ ደካሞች ኑ ሁላችሁ
ሸክማችሁ የከበደ።
እረፍትና ሕይወትም
ባባቴ ቤት አለና።
ታግሦ የኔን ቀንበር
የሚሸከም ሰው ቢኖር።
፪፡ የኔ ቀንበር ልዝብ ነው
ሸክሜም በጣም ቀላል ነው።
ትሑት ሰውም እኔ ነኝ
ልቤም ደግሞ የዋህ ነው።
በእኔ የሚያምን ሰው።
በነፍሱ እረፍት አለው።
፫፡ የሕይወት ውኃ ይህ ነው
ከጎኔ የፈለቀው።
የተጠማ ሰው ቢኖር
ይምጣ ከዚያ ይጠጣ።
የተጠማ ሰው ቢኖር
ይምጣ ከዚያ ይጠጣ።

Exit mobile version