Site icon Treasure Hymns – Amharic

መዝሙር 242 እንዴት ጸጋ ነው የዘፈን ግጥሞች

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982

መዝሙር 242 እንዴት ጸጋ ነው የዘፈን ግጥሞች

 

፩፡ እንዴት ጸጋ ነው፤
እንዴት ደስታ ነው፤
ለዘላለም በየሱስ ማረፍ።
እንዴት መባረክና ሰላም ነው፤
ለዘላለም ብክንዱ ማረፍ።
ዕረፍት፥ ዕረፍት
ከፍርሃት ሁሉም ደኅንነት፥
ዕረፍት፥ ዕረፍት፥
በየሱስ ዕረፍትን ማግኘት።
፪፡ እንዴት ያምረኛል
በርሱ መደገፍ፤
ለዘላለም በየሱስ ማረፍ።
የሱስንም በእምነት ልደገፍ፤
ለዘላለም በክንዱ እንዳርፍ።
ዕረፍት . . .።
፫፡ ምን ያሰጋኛል?
ምን ያስፈራኛል?
በጌታ በየሱስ ክንድ ልረፍ።
እርሱም ለዕረፍት ሲል ይጠራኛል፤
ለዘላለም በክንዱ እንዳርፍ።
ዕረፍት . . .።

Exit mobile version