Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
መዝሙር 235 መድኃኒቴ ወደኔ ና የዘፈን ግጥሞች
፩፡ መድኃኒቴ ወደኔ ና፣
የሕይወቴን መንገድ አብራ።
ሲናነልኝ ሲመሽብኝም
ቸሩ የሱስ ወደኔ ና።
፪፡ ገንዘብህ ነኝ አስከትለኝ፤
እንዳልሰናከል ደግፈኝ
በደስታ ቢሆንም በኀዘን
ና የሱስ ሆይ እኔን አጽናኝ።
