Site icon Treasure Hymns – Amharic

መዝሙር 207 ኦ የሱስ አምላኬ የዘፈን ግጥሞች

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982

መዝሙር 207 ኦ የሱስ አምላኬ የዘፈን ግጥሞች

 

፩፡ ኦ የሱስ አምላኬ
ለቃልህ ታዝዤ
ወዳንተ እቀርባለሁ፤
ጸጋህንም እሻለሁ።
በደምህ ሕሊናዬ
ይንፃ ከኃጢአቴ።
፪፡ ዘላለም ያንተ ነኝ
የሚል እምነት ስጠኝ፤
ከአንተም ከሚለየኝ
ልርቅ ረድኤት ሁንልኝ፤
ሞትም ከቶ በማይደረስብኝ
አኑረኝ ባንተ መንግሥት።

Exit mobile version