Site icon Treasure Hymns – Amharic

መዝሙር 196 ያ ታላቅ ሐኪም መጥቶአል የዘፈን ግጥሞች

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982

መዝሙር 196 ያ ታላቅ ሐኪም መጥቶአል የዘፈን ግጥሞች

 

፩፡ ያ ታላቅ ሐኪም መጥቶአል፤
መድኃኒታችን የሱስ።
ለዓለም ተሰጥቶአል፤
መዳን በጌታ የሱስ።
ስሙ ይላቅ ለትጉሐን፤
ይዘምርም በሰው ልሳን።
ይደነቅ ለምእመናን
ያ ድንቅ ስም የሱስ ክርስቶስ።
፪፡ የአምላክ በግ ሆኖልናል
መድኃኒታችን የሱስ፤
በመስቀል ላይ ሞቶልናል፤
ያ ንጹሕ ጌታ የሱስ።
ስሙ ይላቅ . . .።
፫፡ ዕዳችንን ይሰርያል
መድኃኒታችን የሱስ፤
ወደ ሰማይ ይመራናል
ያ ቸር እረኛ የሱስ።
ስሙ ይላቅ . . .።

Exit mobile version