Site icon Treasure Hymns – Amharic

መዝሙር 193 አምላክ ይመስገን ልጁን ስለ ሰጠን የዘፈን ግጥሞች

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982

መዝሙር 193 አምላክ ይመስገን ልጁን ስለ ሰጠን የዘፈን ግጥሞች

 

፩፡ አምላክ ይመስገን፤
ልጁን ስለ ሰጠን።
በቅዱስ ደሙ ደግሞ ስለ ገዛን፥
ሃሌ ሉያ ይመስገን።
ሃሌ ሉያ አሜን፤
ሃሌ ሉያ ይመስገን፤
ባርከን አሁን።
፪፡ አምላክ ይመስገን፤
መንፈሱን የሰጠን።
ከጨለማ ወደ ብርሃን ያወጣን፥
ሃሌ ሉያ ይመስገን፤ . . .።
፫፡ አምላክ ይመስገን፤
ረድኤት ስለ ሆነን።
በፈተና ድልን ስለሚሰጠን፥
ሃሌ ሉያ ይመስገን፤ . . .።

Exit mobile version