Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
መዝሙር 192 አንተ እውነተኛ አምላክ የዘፈን ግጥሞች
አንተ እውነተኛ አምላክ፥
የሚያምንህ ብፁዕ ሆነ።
ልጅህ እርሱም ፍጹም አምላክ
ካንተ ጋር አስታርቀነ።
የሱስ ክርስቶስ ሆይ ሆንህልን፥
መንገድ እውነትም ሕይወትም።
መድኃኒት የሚሆነን
ሌላ ስም አልተሰጠን።