Skip to content

info@example.com

Treasure Hymns – Amharic

  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ
  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ

መዝሙር 181 የሱስ ነህ የሕይወት ንጉሥ የዘፈን ግጥሞች

  1. Home   »  
  2. መዝሙር 181 የሱስ ነህ የሕይወት ንጉሥ የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 181 የሱስ ነህ የሕይወት ንጉሥ የዘፈን ግጥሞች

January 10, 2026 treasurehymnsSibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982

መዝሙር 181 የሱስ ነህ የሕይወት ንጉሥ የዘፈን ግጥሞች

 

፩፡ የሱስ ነህ የሕይወት ንጉሥ
ለዘላለም ይምትነግሥ
በሞትህ ኦ መድኃኒቴ
ተገኘልኝ ደኅንነቴ።
፪፡ ትንሣኤ ሕይወት እኔ ነኝ
ያል፡ኸው ቃልህ ይታመናል።
በሙሉ ልቡ ያመነህ፥
ቢሞትም ሕይወት ያገኛል።
፫፡ መድኃኒቴ፥ ያለም ብርሃን
የምታጠፋ ጨለማን።
የምትመራኝ በብርሃንህ፥
የንጋት ኮከብ አንተ ነህ።
፬፡ ቃልህን አምኖ የሚቀበል
ጌታዬ አምላኬም የሚል
ብፁዕ ነው እርሱ ይድናል
ወደ ሕይወት ይሻገራል።
፭፡ ታላቅ አምላክ፥ ቸሩ ጌታ
ለሠራህልኝ ውለታ
ለስምህ ክብር ውዳሴ
ታቀርባለች ዘወትር ነፍሴ።

Post navigation

Previous: መዝሙር 170 ሕዝቦች ሁሉ ዘምሩ የዘፈን ግጥሞች
Next: መዝሙር 19 ምእመናን ሁሉ ኑ ወደ ቤተልሔም የዘፈን ግጥሞች

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ሊወዷቸው የሚችሏቸው መዝሙሮች

  • መዝሙር 119 ጸጋህ ሲወርድ እንደዝናብ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 145 የጌታ መለከት ሲነፋ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 167 የኢየሩሳሌም ልጆች የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 66 አምላኬ ፍቅር ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 311 የሱስ ሆይ እርዳን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 297 አልጨነቅም ለመከራ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 175 አምላክን አክብሩ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 501 ስራመድ ስጓዝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 210 ቢኖር አምላክ በቤታችን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 282 አንተ እውነተኛ አምላክ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 94 የሱስ ሆይ ወደ ሰማይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 367 አምናለሁ የኢየሱስን መኖር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 211 ያንተን ሰላም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 374 የመንፈሴን ጉድለት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 106 ቅድስት ሥላሴ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 153 የሕይወትን ምንጭ አየሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 41 በደምህ ስለ ዋጀኸን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 510 ደስ ይበለን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 168 የየሱስ ክርስቶስ ጸጋ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 271 የሱስ ክርስቶስ የኔ ወዳጅ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 453 የአምላካችን ተአምራት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 342 ፍቅር ታጋሽ ናት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 66 የተናቀ ሰውም የጠላው ነበር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 548 ከዘላለም የወጣ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 116 እንዴት ደስ ይላሉ ማደሪያዎቸህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 117 ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ታላቅ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 310 ይመራኛል ይመራኛል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 47 መድኃኒታችን ሲሞት ስለኛ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 543 በክርሰቶስ ሞት ተጠምቀናል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 460 እንዴት በፈጠነ አኳኋን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 141 ያለ ደስታ ስኖር ሳለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 544 የሱስ ሆይ በሥቃይህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 243 አምላክን አክብሩ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 288 ኀዘንተኛን የሚያጽናናው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 263 የሕይወትን ምንጭ ስመለከት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 198 የምሥራች ሰምተናል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 82 ክርስቶስ ተነሥቶአል ደስ ይበለን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 272 የአምላኬን ውለታ ሁሉ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 437 እንግዳ ነኝ እኔ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 518 አስቀድማችሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 542 ክርስቶስ በመስቀሉ ላይ ሲሞትልን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 513 አውቃለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 365 የሱስ ወደ ቤቱ ይጠራሃል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 532 ኃጢአቴን ምን ያጥበዋል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 192 እንዴት ያለ ድንቅ ለውጥ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 285 የሱስ የኔ ነው ቡሩክ መድኅኔ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 94 ከበደሌ ከኃጢአቴ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 157 እግዚአብሔር ታላቅ ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 346 የአምላክ ደስታ ኃይሌ ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 232 ደካማ መንገደኛ ነኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 289 ነፍሴ ወዳምላክሽ ተጠጊ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 49 የሱስ ክርስቶስ ስለ እኛ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 151 የጥንት አምባ ጥግ ሁነኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 292 የሱስ ሆይ አትለፍብኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 409 የሱስን ትቼ ዓለምን ባተርፍ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 78 ካምላካችን ማን ይበልጣል? የዘፈን ግጥሞች

Archives

  • January 2026

Categories

  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009
  • Uncategorized
Proudly powered by WordPress | Theme: goldy-mex by inverstheme.
Go to mobile version