Site icon Treasure Hymns – Amharic

መዝሙር 176 ለየሱስ ስም ይሁን ስብሓት የዘፈን ግጥሞች

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982

መዝሙር 176 ለየሱስ ስም ይሁን ስብሓት የዘፈን ግጥሞች

 

፩፡ ለየሱስ ስም
ይሁን ስብሐት።
ኑ ለርሱ ስገዱለት
ምስጋናንም አቅርቡለት።
ኦ ይንገሥ፥ ይንገሥ፥ ይንገሥ፥
ንጉሠ ስብሐት።
፪፡ በደሙ የተገዛችሁ፥
ከሞትም የዳናችሁ፥
ስገዱለት ላነፃችሁ።
ኦ ይንገሥ፥ ይንገሥ፥ ይንገሥ፥
ልዑል ጌታችን።
፫፡ ለርሱ ይሁን ምስጋናችን፥
ለልዑል አምላካችን፥
እናንግሠው በልባችን።
ኦ ይንገሥ፥ ይንገሥ፥ ይንገሥ፥
መድኃኒታችን።

Exit mobile version