Site icon Treasure Hymns – Amharic

መዝሙር 174 ቅዱስ፥ ቅዱስ፥ ቅዱስ የዘፈን ግጥሞች

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982

መዝሙር 174 ቅዱስ፥ ቅዱስ፥ ቅዱስ የዘፈን ግጥሞች

 

፩፡ ቅዱስ፥ ቅዱስ፥ ቅዱስ
እግዚአብሔር፤
ስብሐት ላንተ በሰማይ ለምትኖር፥
ይገባናል ምስጋናህን ልንዘምር።
በልባችን ቅዱስ ቃልህ ይደር።
፪፡ ቅዱስ፥ ቅዱስ፥ ቅዱስ
እግዚአብሔር፤
ነዋሪ አምላክ በሰማይ በምድር፥
የምታቀል የኃጢአትን ቀንበር፥
በምሕረትህ ስጠን ሰላም ፍቅር።
፫፡ ቅዱስ፥ ቅዱስ፥ ቅዱስ
እግዚአብሔር፤
ረኅሩኅ አምላክ፥ በደልን የሚምር
ስንለምነህ በኤድን ገነት ልንኖር፥
አካፍለነ ክብፁዓን ማኅበር።

Exit mobile version