Site icon Treasure Hymns – Amharic

መዝሙር 164 የሱስ እንደ ወደደኝ የዘፈን ግጥሞች

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982

መዝሙር 164 የሱስ እንደ ወደደኝ የዘፈን ግጥሞች

 

፩፡ የሱስ እንደ ወደደኝ፥
ቅዱስ ወንጌል ነገረኝ።
የርሱ ናቸው ታናሾች፥
ኃይልም ነው ለደካሞች።
እኔን ይወዳል
እኔን ይወዳል
እንደሚወደኝ
ወንጌሉ ነገረኝ።
፪፡ የሱስ ስለ ወደደኝ፥
በሰማይ ልገባነኝ።
በደሌን ይቅር ይላል፥
ትንሽ ልጁን ያቅፋል።
እኔን ይወዳል . . .።
፫፡ የሱስም አይተወኝም፥
ቤቱን አይዘጋብኝም።
ሁልጊዜ ይረዳኛል፥
በእጁም ይመራኛል።
እኔን ይወዳል . . .።

Exit mobile version