Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
መዝሙር 163 የልደት ቀን ሲመጣ የዘፈን ግጥሞች
፩፡ የልደት ቀን ሲመጣ፥
የቤት ልሔም ሕፃን፥
በበረት ላይ የተኛ፥
ይሰጠናል ብርሃን።
፪፡ በመውረዱ ወደኛ፥
ፍቅሩ ተገለጠ፤
በኃጢአት ዘመናችንን፥
እንዳናሳልፈው።
፫፡ የሱስ ያስፈልገኛል፥
የሕፃናት ወዳጅ፥
በእኔ እንዳታዝን፥
ልከተልህ እርዳኝ።
