Site icon Treasure Hymns – Amharic

መዝሙር 15 ጌታ ከላይ በምድር ተገልጦአል የዘፈን ግጥሞች

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982

መዝሙር 15 ጌታ ከላይ በምድር ተገልጦአል የዘፈን ግጥሞች

 

፩፡ ጌታ ከላይ በምድር ተገልጦአል
የአምላክ ልጅ በበረት ተወልዶአል።
የጥንቱ ትንቢትም ተፈጽሞአል
አምላክ ጐበኘን በታላቅ ፍቅሩ።
፪፡ ጽዮን ሆይ ብዙ ሺህ ዓመታት ቆየሽ
የመሢሕን መምጣት እየጠበቅሽ
አሁን ግን ተወልዶአል መድኃኒትሽ
ሰላም ሊሆንልሽ በልደቱ።
፫፡ መንጋቸውን የሚጠብቁ እረኞች
ሰሙ ሲዘምሩ የሰማይ ጨፍሮች።
ክብር ለአምላክ፥ ሰላምም ለሰዎች
ደኅንነት ሰጥቶአል ለሁሉ።

Exit mobile version