Site icon Treasure Hymns – Amharic

መዝሙር 13 የማይነገር ነው የዘፈን ግጥሞች

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982

መዝሙር 13 የማይነገር ነው የዘፈን ግጥሞች

 

፩፡ የማይነገር ነው፣
የማይታሰብ ነው፤
ታላቅ ደስታ የልደት ቀን።
አቅርቡ ክብር በሁሉ ምድር፥
ያምላክን ፍቅር እናመስግን።
፪፡ ምሢሕ መጣልን፣
ሕዝቡን ሊያድን።
ክርስቶስ ጌታ ከእሴይ ሥር፡
ዕርቅን አመጣ፥ ተገኘ ነፃ፥
ሐሴትን አድርጊ ነፍሴ ሆይ።
፫፡ አምላክ ይመስገን፣
ስለሚሰጠን
ታላቅ ጸጋ በቸር ልጁ።
ወንድም ሆነልን፥ ደጅ ከፈተልን፤
አደረገንም ወገኖቹ።

Exit mobile version