Site icon Treasure Hymns – Amharic

መዝሙር 128 ባርከነ ጠብቀነ የዘፈን ግጥሞች

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982

መዝሙር 128 ባርከነ ጠብቀነ የዘፈን ግጥሞች

 

፩፡ ባርከነ ጠብቀነ፤
በፊትህ ብርሃን አብራልነ፤
ሰላምህን ላክልነ።
በዚህ ስምህን እናክብር፥
በሰማይ ግን በቅዱስ ከንፈር፥
ልናመሰግን በክብር።
ከቅዱስ ኪሩበል፥
ከቅዱስ ሱራፌል፥
ሆሳዕና ልዑል ቅዱስ
ላለም ንጉሥ
በኃይል በግርማ ለሚነግሥ።

Exit mobile version