Site icon Treasure Hymns – Amharic

መዝሙር 125 ያልደረስሁበት አክሊል አለኝ የዘፈን ግጥሞች

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982

መዝሙር 125 ያልደረስሁበት አክሊል አለኝ የዘፈን ግጥሞች

 

፩፡ ያልደረስሁበት አክሊል አለኝ
አምላኬ ሆይ አሳስበኝ።
ዓለምም እንዳያታልለኝ
ስታክት ና ኃይል ስጠኝ።
፪፡ ያልደረስሁበት ርስትም አለኝ
እንድወርሰው ጌታ እርዳኝ።
በወጥመዱም እንዳያጠምደኝ
ከሰይጣን ተንኰል ጠብቀኝ።
፫፡ ኦ ጌታዬ፥ ኦ የሞትህልኝ
በቅዱስ እጅህ ደግፈኝ።
ወደ ሰማይ ቤት ስታደርሰኝ
ያን ቅዱስ አክሊሌን ስጠኝ።
ተ. ሲሞን ረስቲን

Exit mobile version