Site icon Treasure Hymns – Amharic

መዝሙር 123 አባታችን ጌታቸን ሆይ የዘፈን ግጥሞች

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982

መዝሙር 123 አባታችን ጌታቸን ሆይ የዘፈን ግጥሞች

 

፩፡ አባታችን ጌታቸን ሆይ
የምትኖር በሰማይ
መንግሥትህ ትምጣልን ከላይ
ክብርህን እንድናይ (2)
፪፡ ፈቃድህ በሰማይ ቀድሞ
ጸንቶ እንደ ኖረ
እንዲሁ በምድር ደግሞ
ይሁን ዕለት ዕለት (2)
፫፡ ስጠነ ለሕዝብህ ዛሬ
የለት ሲሳያችን
በደላችንንም ሁሉ
ይቅር እንድትለን (2)
፬፡ ጌታ ሆይ አታግባን አሁን
ከክፉ ፈተና
አምላክ አንተ ካልረዳኸን
ኃይል የለንምና (2)
፭፡ ኃይልና ምስጋና ክብርም
መንግሥትም ያንተ ናት
አሜን እስከ ዘለዓለም
ይሁንልን ዕረፍት (2)

Exit mobile version