Site icon Treasure Hymns – Amharic

መዝሙር 122 ጌታችን ሆይ መድኃኒታችን የዘፈን ግጥሞች

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982

መዝሙር 122 ጌታችን ሆይ መድኃኒታችን የዘፈን ግጥሞች

 

፩፡ ጌታችን ሆይ መድኃኒታችን
በጸጋህ ኃይል ወደኛ ና
በልጆቸህ መካከል ደግሞ
የመንፈስህን ብርሃን አብራ።
፪፡ የሱስ አሁን ወደ ሁላችን
ናና በፍቅርህ አሙቀን
ኃጢአታችንን ግለጥልን
ወዳንተ ለመሸሽ እርዳን።
፫፡ የኛ ትምክህት ፍጹም ይደምሰስ
ያን ከንቱ ምንጭም አድርቀው
የራሳችንም ተስፋ ይጥፋ
አምባችን አንተ ብቻ ሁን።
፬፡ ምስጋና፥ ኃይል፥ ውዳሴ፥ ክብር
ለአንተ ብቻ ይገባል፥
በቃልህም እንድንጸና
ኃይላችን አንተ ሁንልን።

Exit mobile version