Site icon Treasure Hymns – Amharic

መዝሙር 119 ጸጋህ ሲወርድ እንደዝናብ የዘፈን ግጥሞች

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982

መዝሙር 119 ጸጋህ ሲወርድ እንደዝናብ የዘፈን ግጥሞች

 

፩፡ ጸጋህ ሲወርድ እንደዝናብ፥
የነቢያት ቃል ሲፈጸም፥
የደስታ ዘመን እንዲሆን፥
ለምድር ሁሉ ሰላም፥
ጌታ ከአርያም
መንፈስህን ላክልን።
በረከትን አዝንብልን
ጸጋህን አሁን ስጠን።
፪፡ ጸጋህ ሲወርድ እንደዝናብ፥
እንዲሞላ ልባችን፥
መስክ ውኃ እንደሚቀበል
ነፍሳችንን አርካልን።
ጌታ . . .።
፫፡ ጌታ ሆይ ጸጋህን ስጠን፥
በረከት አውርድልን፥
ዛሬ ሁሉን ፈጽምልን፥
ስማ ጸሎታችንን።
ጌታ . . .።

Exit mobile version