Skip to content

info@example.com

Treasure Hymns – Amharic

  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ
  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ

መዝሙር 212 ስትጨነቅ ሳለህ ጥራ የሱስን የዘፈን ግጥሞች

  1. Home   »  
  2. መዝሙር 212 ስትጨነቅ ሳለህ ጥራ የሱስን የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 212 ስትጨነቅ ሳለህ ጥራ የሱስን የዘፈን ግጥሞች

January 10, 2026 treasurehymnsSibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982

መዝሙር 212 ስትጨነቅ ሳለህ ጥራ የሱስን የዘፈን ግጥሞች

 

፩፡ ስትጨነቅ ሳለህ ጥራ የሱስን
እርሱ የአንተ ረዳት ነው።
ድካምህንም ግለጥለት አሁን
ችግርህንም ንገረው።
በታላቅ ኃይሉ ሊያበረታህ ነው
ግን በራስህ ኃይል ፈጽመህ ሙተሃል።
ስለዚህ ቸኩል ወደ የሱስም ሽሽ
የጸጋ ኃይሉን ልበሰው።
፪፡ አምላካችን ጭንቅህን ሁሉ ያያል
ጩኸትህንም ይሰማል።
የሚያድስ ኃይልም ይሰድልሃል
በእምነት ብቻ ተቀበል።
አንተን ይወዳል አንተን ይረዳልም።
ነፍስህ እንድትሞት ከቶ አልወደደም
ስለዚህ የሱስን ሊሰዋ ላከው
በሞቱ አንተን አዳነ።
፫፡ ችግርህን እስኪያስወግድ ቢዘገይ
በጭንቀት ስትጐስቍል።
ወደ ላይ አሻቅበህ የሱስን እይ
ችግርህንም ያርቃል።
ተስፋህ አድርገው ለመላ ዘመንህ
እርሱ ኃይልህ ነው ከሞትም ያዳነህ።
ብርሃኑ ይሠራል በልብህ ገብቶ
እውርነትህን ያበራል።

Post navigation

Previous: መዝሙር 211 ያንተን ሰላም የዘፈን ግጥሞች
Next: መዝሙር 213 ትካዜህን ሁሉ በአምላክ ላይ ጣል የዘፈን ግጥሞች

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ሊወዷቸው የሚችሏቸው መዝሙሮች

  • መዝሙር 75 ኦ መንፈስ ቅዱስ ና ወደኔ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 258 እግዚአብሔርን አመስግኑ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 5 የነቢያት ትንቢት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 103 ጌታ የሱስን ናፈቅሁኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 442 ስሙ ኢየሱስ ነው አዳኙ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 301 እጨነቃለሁኝ በችግር ኑሮዬ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 44 ወርቅና ብርም ለመዳን አይጠቅመኝም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 263 ኃጢአትህን ለተሸከመው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 185 ድምፅህን እሰማለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 77 ከኃጢአት እንድንድን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 71 ክርስቶስ የእኛ መመኪያ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 297 አልጨነቅም ለመከራ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 322 ካለም መሄዴ ይደርሳል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 378 ዓለት ቢፈርስም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 24 እረኞች መንጋቸውን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 328 አንዲት ከተማ አየሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 184 ኦ መድኃኒታችን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 320 እኔ መናኝ መንገደኛ ነኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 328 ከዕለታት አንድ ቀን አሁን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 426 ስንሰበሰብ በኤደን አንድ ቀን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 176 ከመንፈስ ቅዱስ ከውኃ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 476 አንድ ነን በመንፈሱ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 337 ድንቅ ጸጋ ኦ አስደሳች ድምፅ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 48 አዳኜ ደሙ ፈሰሰ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 523 በልደት ማታ መብራት ሲበራ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 393 ነፍሴ ወዳምላክሽ ተጠጊ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 213 መከራ የለም መጨነቅ የለም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 241 የሱስ ሆይ፥ የእኔ መድኅን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 28 የሱስ ለዓለም ሲል ሞቶአል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 394 ኀዘንተኛን የሚያጽናናው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 47 የሱስ ሆይ፥ ለእኔ ሰላም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 107 ወዴት አመልጣለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 131 መጣሁ ወደ መስቀልህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 274 አመስግኑት ክርስቶስን መድኃኒታችን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 284 ተመስገን ኢየሱስ በልቤ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 175 የሱስ ሆይ ሕፃናትን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 17 ለደስታ ቀን ሆነ ንጋት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 363 ደካሞች ኑ ሁላችሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 72 ክርስቶስ ህያው ሆነ መቃብር በራ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 473 እንዴት ያለ ታላቅ ፍቅር ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 514 አዳነኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 513 አውቃለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 324 የከበረ ቤት በሰማይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 463 ምስጋና ለእግዚአብሔር ይድረሰው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 225 የሱስ በሚመራኝ መንገድ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 114 ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 220 ክብር ላንት የሱስ ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 462 ጌታ ላከኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 242 እንዴት ጸጋ ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 94 ከበደሌ ከኃጢአቴ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 564 ክርስቲያኖች ሆይ እንነሣ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 81 የደስታ ዘመን ሆኖአል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 228 የሱስ ሆይ ተቀበለኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 215 እጨነቃለሁኝ በችግር ኑሮዬ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 68 ነፍሴ ሆይ አሁን ደስ ይበልሽ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 149 የጸሎት ሰዓት የዘፈን ግጥሞች

Archives

  • January 2026

Categories

  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009
  • Uncategorized
Proudly powered by WordPress | Theme: goldy-mex by inverstheme.
Go to mobile version