Skip to content

info@example.com

Treasure Hymns – Amharic

  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ
  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ

መዝሙር 191 የሱስ ክርስቶስ የኔ ወዳጅ የዘፈን ግጥሞች

  1. Home   »  
  2. መዝሙር 191 የሱስ ክርስቶስ የኔ ወዳጅ የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 191 የሱስ ክርስቶስ የኔ ወዳጅ የዘፈን ግጥሞች

January 10, 2026 treasurehymnsSibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982

መዝሙር 191 የሱስ ክርስቶስ የኔ ወዳጅ የዘፈን ግጥሞች

 

፩፡ የሱስ ክርስቶስ የኔ ወዳጅ፥
እንደ እርሱ የለኝም።
ሌሎችም እንኳ ቢለዩኝ፥
እርሱ ግን አይተወኝም።
ማነው አሁን የሚለየኝ
ከየሱስ ክርስቶስ ፍቅር?
አንድነት ከእርሱ አለኝ፤
ማንም የማይወስድብኝ።
፪፡ እርሱ ሞተ ስለ እኔ፤
ማነው የሚፈርድብኝ?
አድኖኛል ከኵነኔ፤
ካምላክ ጋር አስታረቀኝ።
ማነው አሁን የሚወቅሰኝ?
እርሱ ራሱ መረጠኝ።
ማነው ከጁ የሚነጥቀኝ?
ጌታዬ ሲጠብቀኝ።
፫፡ ፍጹም ተስፋ አሁን አለኝ።
ሞትም ሆነ ሕይወትም
ከጌታዬ አይለየኝም።
ራብም ሆነ ጭንቀትም
ክብረት፥ ውርደት ወይም ኀዘን፥
ኃላፊ መጪም ቢሆን፥
ከዚህ ፍቅር አይለየኝም
ከየሱስ ካገኘሁት።

Post navigation

Previous: መዝሙር 190 ለዓለም ሕይወት ልትዋጅ የዘፈን ግጥሞች
Next: መዝሙር 192 አንተ እውነተኛ አምላክ የዘፈን ግጥሞች

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ሊወዷቸው የሚችሏቸው መዝሙሮች

  • መዝሙር 331 የአምላክ ቃል ያሸንፋል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 446 ምሕረቱ አያልቅምና የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 190 ለዓለም ሕይወት ልትዋጅ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 435 ፊት ለፊት ከክርስቶስ ጋር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 60 ካምላክ የራቅነው ኃጥአን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 466 አመልካለሁ ይህንን ታላቅ ጌታ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 296 የሱስ አምላኬ ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 339 ዘምር በፍቅር በደስታ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 93 አምላኬ ሆይ በኃጢአቴ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 159 ቢኖር አምላክ በቤታችን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 477 አምላካችንን እናመስግን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 342 ያለህን ለጌታ አስረክብ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 37 ቅዱስ ሌት የሰላም ሌት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 149 የጸሎት ሰዓት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 33 መስቀልህን ተሸክመህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 318 ስንጓዝ በደረቅ አገር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 3 ዮሐንስ በእስር ቤት ሆኖ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 78 ካምላካችን ማን ይበልጣል? የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 497 ኢየሱስ ሆይ ልከተልህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 541 መሐሪ አምላክ ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 301 ድንቅ ጸጋ ኦ አስደሳች ድምፅ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 230 የዘላለም ምርጫዬ ነህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 158 ስማልኝ የሱስ ጸሎቴን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 57 ከኃጢአት የሚያነጻኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 382 የዘላለም ሕይወቴ ነህ መጠጊያና አምባዬ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 501 ስራመድ ስጓዝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 117 የጸሎት ሰዓት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 86 ሃሌ ሉያ አምላካችን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 12 ማርያምም እንዲህ አለች በምስጋናዋ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 64 አልረሳውም ያንን ጊዜ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 209 ደስ ይበላችሁ ሙሽሮች የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 176 ከመንፈስ ቅዱስ ከውኃ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 149 ኦ የሱስ ጌታዬ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 266 አምላክ በታላቅ ጸጋው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 448 የጸድቅ ፀሐይ አሁን ወጣ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 241 ለአምላክ ዘምሩ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 66 አምላኬ ፍቅር ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 322 ካለም መሄዴ ይደርሳል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 471 ድንቁን ታሪክ ንገረኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 561 የሱስን ብቻ ተስፋ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 322 እኔ መናኝ መጻተኛ ነኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 420 በዙፋኑ ፊት ድነው የቆሙቱ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 224 ይመራኛል፥ ይመራኛል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 36 ተመልከት በበረት ተኝቶአል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 415 አምላኬ ታማኝ ነው በመንገዱ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 39 አዳኜ ደሙ ፈሰሰ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 189 ጠውልጎ እንደ አበባ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 548 ከዘላለም የወጣ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 360 ኑ የአምላክ ወዳጆች ደስታችን ይገለጥ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 230 አምላኬ ምን ይሰጠኛል? የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 110 ቸር አምላክ ሆይ በመቅደስህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 208 መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 11 ወደኛ ና አማኑኤል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 481 የክርስቶስ ወታደር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 250 አቤት ሺህ ልሳን ቢኖረኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 410 እንዴት ድንቅ አምላክ ነው የዘፈን ግጥሞች

Archives

  • January 2026

Categories

  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009
  • Uncategorized
Proudly powered by WordPress | Theme: goldy-mex by inverstheme.
Go to mobile version