Skip to content

info@example.com

Treasure Hymns – Amharic

  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ
  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ

መዝሙር 252 አመስግኑት የዘፈን ግጥሞች

  1. Home   »  
  2. መዝሙር 252 አመስግኑት የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 252 አመስግኑት የዘፈን ግጥሞች

January 10, 2026 treasurehymnsSibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

መዝሙር 252 አመስግኑት የዘፈን ግጥሞች

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

 

፩፡ አመስግኑት
አመስግኑት እግዚአብሔርን፥
ሃሌ ሉያ
አመስግኑት እግዚአብሔርን።
ለታላቁ
ለታላቁ ሕያው አምላክ፥
ልባችንን
ልባችንን እናስገዛው።
፪፡ አባታችን
አባታችን ልዑል አምላክ፥
መጠጊያችን
መጠጊያችን ነህ አምባችን።
ሥራችንን
ሥራችንን ሰርተኸዋል፥
ሃሌ ሉያ
ሃሌ ሉያ ክብር እንስጥህ።
፪፡ ስብሐት እንስጥ
ስብሐት እንስጥ ለጌታችን፥
ለጌታችን
ላምላካችን ለእግዚአብሔር።
ሥራችንን
ሥራችንን ሠርቶልናል፥
ሃሌ ሉያ
ሃሌ ሉያ እናክብረው።
፫፡ ዕልል በሉ
ዕልል በሉ አመስግኑት፥
እግዚአብሔርን።
እግዚአብሔርን ስሙን ጥሩ።
ደስ ይበለን
ደስ ይበለን እናመስግን፥
አምላካችን
አምላካችን ከኛ ጋራ ነው።

Post navigation

Previous: መዝሙር 251 ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ነፍሴ ሆይ ጌታን ባርኪ የዘፈን ግጥሞች
Next: መዝሙር 253 ለየሱስ ስም ዕልል በሉ የዘፈን ግጥሞች

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ሊወዷቸው የሚችሏቸው መዝሙሮች

  • መዝሙር 191 የኃጢአት ይቅርታ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 68 የሱስ ሆይ፥ ያንተ ሕማማት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 513 አውቃለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 548 ከዘላለም የወጣ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 262 በእርግጥ ጌታ ከኛ ጋር ባይሆን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 316 የሱስ ነው የእኔ ተስፋ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 115 ወዳምላክ ቤት ገብቻለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 123 አገራችንን ኢትዮጵያን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 49 ሕይወቴን ለወጥሁልህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 240 ያን ክቡር ዕንቁ አገኘሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 318 ስንጓዝ በደረቅ አገር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 284 ተመስገን ኢየሱስ በልቤ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 103 ጌታ የሱስን ናፈቅሁኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 533 ኦ መንፈስ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 172 ከአምላክ ጋር በመገናኘት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 503 ሰላም አለኝ ሁሉም አለኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 111 ለቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 501 ስራመድ ስጓዝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 569 የደስታ ሌት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 172 ለአምላክ ዘምሩ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 252 አመስግኑት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 193 አንተን የሱስ ሆይ እሻለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 177 ያን ክቡር ዕንቁ አገኘሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 295 ጌታ ሊከብር በሁሉ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 134 አምላክ ሆይ በጸጋህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 138 በክርሰቶስ ሞት ተጠምቀናል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 220 ከሰማይ ማን ወረደ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 487 የፍጥረት እድሜ ሲፈጸም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 4 መንገድ አብጅ ለጌታ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 405 አንዳንዴ አምነቴ ሲጠፋ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 143 አንተን የሱስ ሆይ እሻለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 567 በራቀው ኮረብታ (አሮጌ መስቀል) የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 386 አምላክ የኔ እረኛ ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 18 ሕፃን ተወልዶልናልና የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 153 ስማነ ጌታ ሆይ አሁን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 69 ፈተናን ፈሪ ሰው ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 299 ስንጓዝ ሳለህ በጠባቡ መንገድ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 9 ኦ ግሩም ጊዜ፥ ኦ ብሩክ ሰዓት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 274 በእምነት ነው የዳነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 27 ስብሐት ለእግዚአብሔር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 183 ወዳጄ ነው የሱስ ክርስቶስ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 34 ከሚያንጸባርቅ ሰማይ በታች የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 37 በደምህ ስለ ዋጀኸን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 260 ኑ አምላክን እናመስግን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 271 አምላካችንን እናመስግን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 239 ቅዱስ ቅዱስ ቀዱስ እግዚአብሔር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 186 ኑ እናንት ሰዎች የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 226 የሱስ ሆይ እርዳን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 230 የዘላለም ምርጫዬ ነህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 463 ምስጋና ለእግዚአብሔር ይድረሰው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 436 ያለም ድካሜና ፈተና ሲያልፍ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 384 ማን ነው የሚለየኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 492 እምነትህን በኢየሱስ ላይ ጣል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 28 ስሙ መላእክት ሲዘምሩ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 156 አምላክ ሆይ ባርከው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 142 ወደ ጸጋው ዙፋን የዘፈን ግጥሞች

Archives

  • January 2026

Categories

  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009
  • Uncategorized
Proudly powered by WordPress | Theme: goldy-mex by inverstheme.
Go to mobile version