Skip to content

info@example.com

Treasure Hymns – Amharic

  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ
  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ

መዝሙር 213 መከራ የለም መጨነቅ የለም የዘፈን ግጥሞች

  1. Home   »  
  2. መዝሙር 213 መከራ የለም መጨነቅ የለም የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 213 መከራ የለም መጨነቅ የለም የዘፈን ግጥሞች

January 10, 2026 treasurehymnsSibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

መዝሙር 213 መከራ የለም መጨነቅ የለም የዘፈን ግጥሞች

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

 

፩፡ መከራ የለም መጨነቅ የለም
ሁልጊዜ ክብር ይሆናል።
ማዘንም የለም ደስታ ብቻ ነው
በሰማይ ቤት ስንገናኝ።
ልቅሶ ልቅሶ የለም በዚያ
ጭንቀት ስቃይ ሁሉ ያልፋል።
ልቅሶ ልቅሶ የለም በዚያ
በሰማይ ቤት ስንገናኝ።
፪፡ አንድ ቀን በሰማይ መባከን የለም
እንዳለም የመከራ ኑሮ።
ሁሉ መልካም ነው ወዳጆች አሉ
ሁሉም አዲስ ነው እዚያ።
ልቅሶ ልቅሶ የለም . . .።
፫፡ ምስጋና ብቻ ምስጋና ብቻ
ፍጻሜ ከቶ የለውም።
ከጌታችን ጋር እንኖራለን
መከራችን ሁሉ ያልፋል።
ልቅሶ ልቅሶ የለም . . .።

Post navigation

Previous: መዝሙር 212 ሁላችን በሰማይ አገር የዘፈን ግጥሞች
Next: መዝሙር 214 አንድ ቀን ይመጣል ልብ የማይዝልበት የዘፈን ግጥሞች

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ሊወዷቸው የሚችሏቸው መዝሙሮች

  • መዝሙር 189 ጠውልጎ እንደ አበባ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 437 እንግዳ ነኝ እኔ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 222 መጀመሪያ ስሙ ይክበር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 37 ቅዱስ ሌት የሰላም ሌት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 64 አልረሳውም ያንን ጊዜ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 179 የጥንቱን ሃይማኖት ስጠኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 104 አምላክ ይመስገን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 492 እምነትህን በኢየሱስ ላይ ጣል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 416 በእግዚአብሔር የሚታመኑ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 232 ደካማ መንገደኛ ነኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 134 በኃጢአቴ ተጸጽቼ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 214 አንድ ቀን ይመጣል ልብ የማይዝልበት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 564 ክርስቲያኖች ሆይ እንነሣ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 221 ጌታ የሱስ የዓለም መድኅን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 352 ኢየሱስ ሲጠራህ ወደ ሰማይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 559 የሱስ ሆይ የሞቀ ፍቅርን ስጠኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 122 ኢትዮጵያን ጐብኛት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 253 ለየሱስ ስም ዕልል በሉ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 381 ያምላክ ሕዝብ የጽዮን ወገን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 455 ወንድሜ ሆይ ቶሎ ና የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 163 የልደት ቀን ሲመጣ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 26 መላእክት ከላይ ሰማን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 220 ክብር ላንት የሱስ ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 93 አምላኬ ሆይ በኃጢአቴ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 106 ቅድስት ሥላሴ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 97 ተነስቼ ወደ አባቴ ልሂድ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 115 ምስጋና ክብርም ለአምላካችን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 200 ሁሉም ዝግጁ ነው ጥሪውን ስማ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 124 ቅዱስ አምላክ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 467 አምላኬ ፍቅር ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 297 ቀኑ መሽቶአል ጌታ ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 411 በእምነት አያለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 252 አመስግኑት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 413 በኑሮ ውቅያኖስ ውስጥ ማዕበል ሲነሣ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 22 ደስታ ላለም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 66 አምላኬ ፍቅር ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 121 ስማልኝ የሱስ ጸሎቴን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 476 አንድ ነን በመንፈሱ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 151 የጥንት አምባ ጥግ ሁነኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 394 ኀዘንተኛን የሚያጽናናው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 386 አምላክ የኔ እረኛ ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 273 የምሥራች ሰምተናል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 183 ያለ ደስታ ስኖር ሳለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 387 ምንም ቢሆን ተስፋ አትቍረጥ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 153 ስማነ ጌታ ሆይ አሁን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 480 ጉበኛው ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 514 አዳነኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 197 የአምላኬን ውለታ ሁሉ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 40 የተሰቀለውን መድኅን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 25 ዕጹብ የሆነ ጮራ አስገራሚ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 12 ለደስታ ቀን ሆነ ንጋት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 323 ኦ ታላቁ አምላካችን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 398 የሱስ ክርስቶስ ወንድሜ ሆነልኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 177 ያን ክቡር ዕንቁ አገኘሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 419 ጨለማው ሌሊት አለፈልን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 193 አምላክ ይመስገን ልጁን ስለ ሰጠን የዘፈን ግጥሞች

Archives

  • January 2026

Categories

  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009
  • Uncategorized
Proudly powered by WordPress | Theme: goldy-mex by inverstheme.
Go to mobile version