Skip to content

info@example.com

Treasure Hymns – Amharic

  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ
  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ

መዝሙር 201 ከዓለም ዝና ክብርን ከማተርፍ የዘፈን ግጥሞች

  1. Home   »  
  2. መዝሙር 201 ከዓለም ዝና ክብርን ከማተርፍ የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 201 ከዓለም ዝና ክብርን ከማተርፍ የዘፈን ግጥሞች

January 10, 2026 treasurehymnsSibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982

መዝሙር 201 ከዓለም ዝና ክብርን ከማተርፍ የዘፈን ግጥሞች

 

ከዓለም ዝና ክብርን ከማተርፍ፥
መስቀል ልሸከም ስላንተ ልነቀፍ።
ስለ ቅዱስ ስምህ ብጣል ብወቀስ፥
ይፈስልኛል የክብር መንፈስ።
፩፡ ለጊዜው በኃጢአት ከማገኝ ደስታ፥
ለስምህ ልሰደድ በምድር ልንገላታ።
ዓለም በግዛትዋ ዛሬ ብትንቀኝ፥
የተገለጥክ ዕለት እቆማለሁ በቀኝ።
ከዓለም . . .።
፪፡ ጸጋህ ያስችለኛል ቢመጣ መከራ፥
አንተን አግኝቻለሁ የሕይወት
እንጀራ።
ራቁትህን ስለኔ ተሰቅለህ ሞተሃል፤
በወንጌል አላፍርም ነፍሴን
አድነሃል።
ከዓለም . . .።
፫፡ ዕድል ፈንታዬ ነህ
ኢየሱስ ሕይወቴ፥
በደምህ ታጥቤ ነፃሁ ከኃጢአቴ።
እንደ ዓለም ጥራጊ ሁኜ እንደ ጉድፍ
ብወድቅ እነሣለሁ ስላንተ ልነቀፍ።
ከዓለም . . .።

Post navigation

Previous: መዝሙር 200 በክርስቶስ ጸጋ እንድንድን የዘፈን ግጥሞች
Next: መዝሙር 202 ምን እመልሳለሁ ለአምላኬ የዘፈን ግጥሞች

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ሊወዷቸው የሚችሏቸው መዝሙሮች

  • መዝሙር 122 ኢትዮጵያን ጐብኛት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 232 ኢየሱስ ልጆችን ይወዳል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 125 በአምላክ ተመርተን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 333 ኢየሱስ ክርስቶስ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 172 ከአምላክ ጋር በመገናኘት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 303 የሱስ ሆይ በዚህ በምድር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 483 በምን መሠረት ሠርተሃል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 213 መከራ የለም መጨነቅ የለም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 342 ፍቅር ታጋሽ ናት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 323 ኦ ታላቁ አምላካችን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 543 በክርሰቶስ ሞት ተጠምቀናል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 306 ሁሉም አለኝ፤ ሰላም አለኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 130 ቃልህን ኦ ቅዱስ ጌታ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 311 የሱስ ሆይ እርዳን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 180 ጌታ አምላኬ እንዴት እገረማለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 17 ግሩም ተዓምር ታይቶአል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 272 የአምላኬን ውለታ ሁሉ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 149 ኦ የሱስ ጌታዬ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 108 በጌታ የሱስ ለሚያምኑት ሁሉ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 565 ተስፋ ቍረጥ ሰይጣን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 569 የደስታ ሌት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 219 የልደት ቀን ሲመጣ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 256 ደስተኞች ሁኑ በዓለም ሙሉ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 75 ኦ መንፈስ ቅዱስ ና ወደኔ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 216 ከዚህ ምድር ወደ ሰማይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 355 ቃሉን ለመስማት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 114 ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 121 ስማልኝ የሱስ ጸሎቴን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 249 ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 290 አምላኬ ያደረገውን ነገር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 497 ኢየሱስ ሆይ ልከተልህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 85 በአምላክ ተመርተን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 369 በሕይወት ማዕበል ጐርፍ ስትቀጠቀጥ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 224 ደስ ብሎኛል የሱስ ይወደኛል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 271 አምላካችንን እናመስግን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 432 ከከንቱ ዓለም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 341 ንቁ ቁሙ ለየሱስ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 279 ያምላክ ሕዝብ የጽዮን ወገን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 418 ነገ በሚሆነው ከቶ አላሰብም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 124 ቅዱስ አምላክ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 55 አምላክ ለኛ ብሎ ቢያፈሰው ደሙን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 339 አምላክ ቤቱን አዘጋጅቶልናል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 320 እኔ መናኝ መንገደኛ ነኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 204 ኢየሱስ አስታረቀን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 82 ክርስቶስ ተነሥቶአል ደስ ይበለን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 108 ልዑል አምላክ ለሕዝቦቹ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 48 አዳኜ ደሙ ፈሰሰ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 87 ከልባችሁ በአፋችሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 200 በክርስቶስ ጸጋ እንድንድን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 143 በቶሎ ይመለሳል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 181 ከየሱስ ተወያይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 237 ቀኑ መሽቶአልና የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 323 ከከንቱ ዓለም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 383 ወደ ተራሮች ዓይኔን አነሣለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 374 የመንፈሴን ጉድለት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 332 የጸድቅ ጸሐይ አሁን ወጣ የዘፈን ግጥሞች

Archives

  • January 2026

Categories

  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009
  • Uncategorized
Proudly powered by WordPress | Theme: goldy-mex by inverstheme.
Go to mobile version